የእስልምና ሃይማኖት

ቁርኣን እና ከሰዎች ሁሉ ምርጥ የሆኑት ነብይ ሓዲሦች እንደገለፁት

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው፤ እናመስግነዋለን፤ በእርሱም እንታገዛለን፤ ምህረትንም እንጠይቀዋለን፤ ከንፍሳችን ተንኮሎች እና...

የዚህ ትልቅ ጥያቄ መልስ እጅግ በጣም አንገብጋቢ ነው። ይሁን እንጂ መልሱን ከወሕይ (ከመለኮታዊ መገለጥ) ማግኘት ግድ ነው። ምክንያቱም የፈጠረን አላህ...

ይህ እጆ ላይ የሚገኘው መጽሐፍ ቀለል ባለና ሁሉንም ገፅታዎች (እምነቱን - አዳቦቹን - ህግጋትን - ሁሉንም ትምህርቶቹን) ባካተተ መልኩ ከእስልምና...

እስልምና እያንዳንዱ ሙስሊም ሙስሊም ለመባል ሊከተላቸው የሚገቡ አምስት ዋና ዋና ማዕዘናት አሉት፡- የመጀመሪያው ማዕዘን፦ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን...

የእስልምና ማዕዘናት ሙስሊሙ የሚላበሳቸው ውጫዊ መገለጫዎች መሆናቸውን እና እነርሱን መተግበሩም የእስልምናን ሃይማኖት መቀበሉን የሚያመለክቱ እውነታዎች መሆናቸው ካወቅን ዘንዳ ሙስሊሙ የእስልምናው...

እነዚህ ከፍ ብለን የጠቀስናቸው አበይት ወንጀሎችና ክልከላዎች ናቸው። ማንኛውም ሙስሊም በእነርሱ ውስጥ እንዳይወድቅ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት። እያንዳንዱ ሰው ሲሰራው...